Popular

POPULAR

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግማሽ ደርዘን ግቦችን አስቆጥሮ ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ጥሏል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሯል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታድየም ተደርገዋል። በቀዳማዊ የዕለቱ ጨዋታ ልደታ ክፍለ ከተማን የገጠመው ሀዋሳ ከተማ በስራ ይርዳው የ62ኛ ደቂቃ ግብ 1 ለ 0 አሸንፏል። ከ07:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ደግሞ ለረጅም ሳምንታት ሊጉን ሲመራ…

አዳማ ከተማ እና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ተለያዩ

አዳማ ከተማ ባደረገው ስብሰባ ዋና አሰልጣኙን ከክለቡ አሰናብቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ ዝውውሮችን ፈፅመው ወደ ውድድር ቢገቡም ከተጠበቀው በታች በፕሪምየር ሊጉ ላይ ውጤት ማምጣት የቻሉት አዳማ ከተማዎች በ33 ነጥብ 7ኛ ደረጃ ላይ ካስቀመጡት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ጋር ተለያይቷል። የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ አዲስ አበባ ከተማ ፣…