0 5 1

የተከላካይ አማካዩ ለኢትዮጵያ መድን ሊፈርም ነው

July 21, 2026
No Comment

የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በሊጉ እስከ አሁን በሰበሰባቸው አስራ ሁለት ነጥቦች 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የሚገኙ ሲሆን ቡድኑ ያለበትን የስኳድ ጥበት ችግር ለመቅረፍ በነፃ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሱን ወደ ስብሰባቸው መቀላቀል...

0 1 2

የ11ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

July 21, 2026
No Comment

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቢንያም ፍቅሩ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ሐሙስ ታህሳስ 16 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ11ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+3 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ተጫዋች በመማታት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ...

Nothing found!

It looks like nothing was found here!

0 0 2

ፋሲል ከነማ ከ መከላከያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

December 21, 2021
No Comment

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ     ፋሲል ከነማ  1       – FT 0     መከላከያ  ⚽️ 49′ ያሬድ ባየህ (ፍ)       አሰላለፍ ፋሲል ከነማ መከላከያ .1 ሳማኬ ሚኬል 16 ያሬድ ባየህ 21 አምሳሉ ጥላሁን 5 ኩሊባሊ ካድር 19 ሽመክት ጉግሳ 17...

0 2 2

ጅማ አባ ጅፋር ከ ሰበታ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

December 18, 2021
No Comment

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ     ጅማ አባ ጅፋር  0       – FT 1     ሰበታ ከተማ ⚽️79’ክሪዚስቶም ንታምቢ     አሰላለፍ ጅማ አባ ጅፋር ሰበታ ከተማ .30 አላዛር ማርቆስ 99 ሚኪያስ ግርማ 3 መስዑድ መሐመድ 9 ዱላ ሙላቱ 7 አዮብ ዓለማየሁ 18...