0 4 1

የተከላካይ አማካዩ ለኢትዮጵያ መድን ሊፈርም ነው

July 21, 2026
No Comment

የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በሊጉ እስከ አሁን በሰበሰባቸው አስራ ሁለት ነጥቦች 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የሚገኙ ሲሆን ቡድኑ ያለበትን የስኳድ ጥበት ችግር ለመቅረፍ በነፃ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሱን ወደ ስብሰባቸው መቀላቀል...

0 1 2

የ11ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

July 21, 2026
No Comment

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቢንያም ፍቅሩ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ሐሙስ ታህሳስ 16 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ11ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+3 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ተጫዋች በመማታት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ...

Nothing found!

It looks like nothing was found here!

0 3 2

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

May 12, 2022
No Comment

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ     ቅዱስ ጊዮርጊስ   0       – FT     0       ወላይታ ድቻ       አሰላለፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻ .30 ሉኩዋጎ ቻርለስ 14 ኄኖክ አዱኛ 24 ፍሪምፖንግ ሜንሱ 4 ምኞት ደበበ 16 የዓብስራ ተስፋዬ 6...

0 2 2

አዳማ ከተማ ከ አርባ ምንጭ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

May 11, 2022
No Comment

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ     አዳማ ከተማ   0       – FT     0       አርባ ምንጭ ከተማ       አሰላለፍ አዳማ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማ .1 ሳኩባ ካማራ 5 ጀሚል ያቆብ 4 ሚሊዮን ሰለሞን 80 ቶማስ ስምረቱ 22 ዮናስ ገረመው 8...