0 4 1

የተከላካይ አማካዩ ለኢትዮጵያ መድን ሊፈርም ነው

July 21, 2026
No Comment

የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በሊጉ እስከ አሁን በሰበሰባቸው አስራ ሁለት ነጥቦች 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የሚገኙ ሲሆን ቡድኑ ያለበትን የስኳድ ጥበት ችግር ለመቅረፍ በነፃ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሱን ወደ ስብሰባቸው መቀላቀል...

0 1 2

የ11ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

July 21, 2026
No Comment

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቢንያም ፍቅሩ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ሐሙስ ታህሳስ 16 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ11ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+3 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ተጫዋች በመማታት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ...

Nothing found!

It looks like nothing was found here!

0 0 2

ባህርዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

November 3, 2023
No Comment

2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ     ባህርዳር ከተማ   0         FT     0       ፋሲል ከነማ       አሰላለፍ ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከነማ .1 ፔፔ ሰይዶ 27 መሳይ አገኘሁ 16 ያሬድ ባየህ 13 ፍራወል መንግስቱ 4 ፍሬዘር ካሳ 23 አለልኝ አዘነ 8...